Ash-Shu'ara' 26:158

Compare 2 Amharic translations

فَأَخَذَهُمُ الْعَذَابُ ۗ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُمْ مُؤْمِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ቅጣትም ያዛቸው በዚህም ውስጥ ታላቅ ግሣጼ አለበት። አብዛኞቻቸዉም አማኞች አልነበሩም።

Africa Academy