Ash-Shu'ara' 26:18

Compare 2 Amharic translations

قَالَ أَلَمْ نُرَبِّكَ فِينَا وَلِيدًا وَلَبِثْتَ فِينَا مِنْ عُمُرِكَ سِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ፈርዖንም) አለ «ልጅ ኾነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን? በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን?

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ፈርዖንም አለ፡ «ልጅ ሆነህ በእኛ ውስጥ አላሳደግንህምን? በእኛ ውስጥም ከዕድሜህ ብዙ ዓመታትን አልተቀመጥክምን?

Africa Academy