Ash-Shu'ara' 26:4

Compare 2 Amharic translations

إِنْ نَشَأْ نُنَزِّلْ عَلَيْهِمْ مِنَ السَّمَاءِ آيَةً فَظَلَّتْ أَعْنَاقُهُمْ لَهَا خَاضِعِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ብንሻ በእነሱ ላይ ከሰማይ ተዓምረን እናወርድና አንገቶቻቸው (መሪዎቻቸው) ለእርሷ ተዋራጆች ይኾናሉ።

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ብንሻ በእነርሱ ላይ ከሰማይ ተዓምርን እናወርድና አንገቶቻቸውን ለእርሷ ተዋራጆች እናደርጋለን።

Africa Academy