Ash-Shu'ara' 26:44

Compare 2 Amharic translations

فَأَلْقَوْا حِبَالَهُمْ وَعِصِيَّهُمْ وَقَالُوا بِعِزَّةِ فِرْعَوْنَ إِنَّا لَنَحْنُ الْغَالِبُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ገመዶቻቸውንና በትሮቻቸውንም ጣሉ፡፡ «በፈርዖንም ክብር ይኹንብን፡፡ እኛ በእርግጥ አሸናፊዎቹ እኛ ነን» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ገመዶቻቸውንና በትሮቻቸውንም ጣሉ። «በፈርዖንም ክብር ይሁንብን። እኛ በእርግጥ አሸናፊዎች ነን።» አሉ።

Africa Academy