Ash-Shu'ara' 26:61

Compare 2 Amharic translations

فَلَمَّا تَرَاءَى الْجَمْعَانِ قَالَ أَصْحَابُ مُوسَىٰ إِنَّا لَمُدْرَكُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ (የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሁለቱ ቡድኖችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ በእርግጥ (የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን።» አሉ።

Africa Academy