Ash-Shu'ara' 26:63

Compare 2 Amharic translations

فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِبْ بِعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانْفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ الْعَظِيمِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደ ሙሳም «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ ሙሳም «ባህሩን በበትርህ ምታው።» ስንል ላክንበት። ከዚያ (መታውና) ተከፈለ፤ ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ሆነ።

Africa Academy