An-Naml 27:21

Compare 2 Amharic translations

لَأُعَذِّبَنَّهُ عَذَابًا شَدِيدًا أَوْ لَأَذْبَحَنَّهُ أَوْ لَيَأْتِيَنِّي بِسُلْطَانٍ مُبِينٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ፡፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ ይመጣኛል» (አለ)

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ። ወይም በእርግጥ አርደዋለሁ። ወይም ግልጽ የሆነ አስረጅን ያቀርብልኛል።» አለ።

Africa Academy