An-Naml 27:33

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا نَحْنُ أُولُو قُوَّةٍ وَأُولُو بَأْسٍ شَدِيدٍ وَالْأَمْرُ إِلَيْكِ فَانْظُرِي مَاذَا تَأْمُرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እኛ የኀይል ባለቤቶች የብርቱ ጦርም ባለቤቶች ነን፡፡ ግን ትዕዛዙ ወደ አንቺ ነው፡፡ ምን እንደምታዢም አስተውዪ፤» አሏት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እኛ የሃይል ባለቤቶች የብርቱ ጦርም ባለቤቶች ነን። ግን ትዕዛዙ ከወደ አንቺ ብቻ ነው። ምን እንደምታዝዢንም አስተውይ» አሏት።

Africa Academy