An-Naml 27:47

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا اطَّيَّرْنَا بِكَ وَبِمَنْ مَعَكَ ۚ قَالَ طَائِرُكُمْ عِنْدَ اللَّهِ ۖ بَلْ أَنْتُمْ قَوْمٌ تُفْتَنُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ባንተና ከአንተም ጋር ባሉት ሰዎች ምክንያት ገደቢሶች ኾን» አሉት፡፡ «ገደቢስነታችሁ አላህ ዘንድ ነው፤ ይልቁንም እናንተ የምትፈተኑ ሕዝቦች ናችሁ» አላቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ባንተና ካንተም ጋር ባሉት ሰዎች ምክንያት ገደ ቢሶች ሆንን።» አሉት። «ገደ ቢስነታችሁ አላህ ዘንድ ነው። ይልቁንም እናንተ የምትፈተኑ ህዝቦች ናችሁ።» አላቸው።

Africa Academy