An-Naml 27:56

Compare 2 Amharic translations

فَمَا كَانَ جَوَابَ قَوْمِهِ إِلَّا أَنْ قَالُوا أَخْرِجُوا آلَ لُوطٍ مِنْ قَرْيَتِكُمْ ۖ إِنَّهُمْ أُنَاسٌ يَتَطَهَّرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የሕዝቦቹም መልስ የሉጥን ቤተሰቦች «ከከተማችሁ አውጡ፡፡ እነርሱ የሚጥራሩ ሰዎች ናቸውና» ማለት እንጅ ሌላ አልነበረም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የህዝቦቹም መልስ «የሉጥን ቤተሰቦች ከከተማችሁ አውጡ። እነርሱ የሚጥራሩ ሰዎች ናቸውና።» ማለት እንጂ ሌላ አልነበረም።

Africa Academy