በሰማይና በምድር ውስጥ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ገላጭ በኾነው መጽሐፍ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጅ፡፡
An-Naml 27:75
Compare 2 Amharic translations
وَمَا مِنْ غَائِبَةٍ فِي السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ إِلَّا فِي كِتَابٍ مُبِينٍ
DragHold to move · × to hide
Compare 2 Amharic translations
وَمَا مِنْ غَائِبَةٍ فِي السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ إِلَّا فِي كِتَابٍ مُبِينٍ
DragHold to move · × to hide
በሰማይና በምድር ውስጥ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ገላጭ በኾነው መጽሐፍ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጅ፡፡
በሰማይም ሆነ በምድር ውስጥ ምንም የተደበቀ ነገር የለም። ገላጭ በሆነው መጽሐፍ ውስጥ ያለ ቢሆን እንጂ።