An-Naml 27:79

Compare 2 Amharic translations

فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۖ إِنَّكَ عَلَى الْحَقِّ الْمُبِينِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በአላህም ላይ ተጠጋ፡፡ አንተ ግልጽ በኾነው እውነት ላይ ነህና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በአላህም ላይ ተጠጋ። አንተ ግልጽ በሆነው እውነት ላይ ነህና።

Africa Academy