An-Naml 27:8

Compare 2 Amharic translations

فَلَمَّا جَاءَهَا نُودِيَ أَنْ بُورِكَ مَنْ فِي النَّارِ وَمَنْ حَوْلَهَا وَسُبْحَانَ اللَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በመጣትም ጊዜ እንዲህ በማለት ተጠራ፤ «በእሳቲቱ ያለው ሰውና በዙሪያዋ ያሉም ሁሉ ተባረኩ፡፡ የዐለማትም ጌታ አላህ ጥራት ይገባው፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በመጣትም ጊዜ እንዲህ በማለት ተጠራ፡- «በእሳቲቱ ውስጥ ያለውና በዙሪያዋ ያለው ተባረከ። የዓለማትም ጌታ አላህ ጥራት ይገባው።

Africa Academy