ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡ «ታውቋትምአላችሁ» በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡
An-Naml 27:93
Compare 2 Amharic translations
وَقُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ سَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ فَتَعْرِفُونَهَا ۚ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَمَّا تَعْمَلُونَ
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) «ምስጋናም ሁሉ ለአላህ ብቻ ነው። ተአምራቱን ወደ ፊት ያሳያችኋል። ታውቋታላችሁም።» በላቸው። ጌታህ ከምትሠሩት ነገር ሁሉ ዘንጊ አይደለም።