Al-Qasas 28:11

Compare 2 Amharic translations

وَقَالَتْ لِأُخْتِهِ قُصِّيهِ ۖ فَبَصُرَتْ بِهِ عَنْ جُنُبٍ وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለእኅቱም ተከታተይው አለቻት፡፡ እርሱንም እነሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለእህቱም “ተከታተይው” አለቻት። (እርሱንም) እነርሱ የማያውቁ ሲሆኑ በሩቅ ሆና አየችው፤

Africa Academy