(አላህም) «ጡንቻህን በወንድምህ በእርግጥ እናበረታለን፡፡ ለሁለታችሁም ስልጣንን እናደርጋለን፡፡ ወደእናንተም (በመጥፎ) አይደርሱም፡፡ በተዓምራቶቻችን (ኺዱ)፡፡ እናንተና የተከተላችሁም ሁሉ አሸናፊዎች ናችሁ» አላቸው፡፡
Al-Qasas 28:35
Compare 2 Amharic translations
قَالَ سَنَشُدُّ عَضُدَكَ بِأَخِيكَ وَنَجْعَلُ لَكُمَا سُلْطَانًا فَلَا يَصِلُونَ إِلَيْكُمَا ۚ بِآيَاتِنَا أَنْتُمَا وَمَنِ اتَّبَعَكُمَا الْغَالِبُونَ
DragHold to move · × to hide
(አላህም)፡- “ጡንቻህን በወንድምህ በእርግጥ እናበረታለን። ለሁለታችሁም ስልጣንን እናደርጋለን። ወደ እናንተም በመጥፎ አይደርሱም። በታዓምራታችን (ሂዱ)። እናንተና የተከተላችሁ ሁሉ አሸናፊዎች ናችሁ” አላቸው።