Al-Qasas 28:38

Compare 2 Amharic translations

وَقَالَ فِرْعَوْنُ يَا أَيُّهَا الْمَلَأُ مَا عَلِمْتُ لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرِي فَأَوْقِدْ لِي يَا هَامَانُ عَلَى الطِّينِ فَاجْعَلْ لِي صَرْحًا لَعَلِّي أَطَّلِعُ إِلَىٰ إِلَٰهِ مُوسَىٰ وَإِنِّي لَأَظُنُّهُ مِنَ الْكَاذِبِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ፈርዖንም «እናንተ ጭፍሮች ሆይ! ከእኔ ሌላ ለእናንተ አምላክን ምንም አላወቅሁም፡፡ ሃማን ሆይ! ጭቃን ለእኔ አቃጥልልኝ፤ (ጡብ ሥራልኝ)፡፡ ለእኔም ከፍተኛ ሕንጻን ሥራልኝ፡፡ ወደ ሙሳ አምላክ ልወጣ እከጅላለሁና፡፡ እኔ ከውሸታሞቹ መኾኑን እጠረጥረዋለሁ» አለ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ፈርዖንም “እናንተ መኳንንቶች ሆይ! ከእኔ ሌላ ለእናንተ አምላክን ምንም አላውቅም። ሃማን ሆይ!ጭቃ ለእኔ አቃጥልልኝ። (ጡብ ስራልኝ)። ለእኔም ከፍተኛ ህንጻን ስራልኝ። ወደ ሙሳ አምላክ ልወጣ እከጅላለሁና። እኔም ከውሸታሞች መሆኑን እጠረጥረዋለሁ” አለ።

Africa Academy