Al-Qasas 28:52

Compare 2 Amharic translations

الَّذِينَ آتَيْنَاهُمُ الْكِتَابَ مِنْ قَبْلِهِ هُمْ بِهِ يُؤْمِنُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ ከእርሱ በፊት መጽሐፍን የሰጠናቸው እነርሱ በእርሱ ያምናሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያም ከእርሱ በፊት መጽሐፍን የሰጠናቸው እነርሱ በእርሱ ያምናሉ።

Africa Academy