ከማንኛውም ነገር የተሰጣችሁት፤ የቅርቢቱ ሕይወት ጥቅምና ጌጧ ነው፡፡ አላህ ዘንድ ያለውም (ምንዳ) በጣም በላጭና ዘውታሪ ነው አታውቁምን?
Al-Qasas 28:60
Compare 2 Amharic translations
وَمَا أُوتِيتُمْ مِنْ شَيْءٍ فَمَتَاعُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَزِينَتُهَا ۚ وَمَا عِنْدَ اللَّهِ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ ۚ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
DragHold to move · × to hide
ሰዎች ሆይ! በማንኛዉም ነገር የተሰጣችሁት የቅርቢቱ ህይወት ጥቅምና ጌጣ ጌጥ ነው። አላህ ዘንድ ያለዉም ምንዳ በጣም በላጭና ዘውታሪ ነው። አታውቁምን?