Al-Qasas 28:70

Compare 2 Amharic translations

وَهُوَ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ لَهُ الْحَمْدُ فِي الْأُولَىٰ وَالْآخِرَةِ ۖ وَلَهُ الْحُكْمُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱም አላህ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ምስጋና በመጀመሪያይቱም በመጨረሻይቱም ዓለም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ ፍርዱም የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱም አላህ ነው። ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም። ምስጋና ሁሉ በመጀመሪያም በመጨረሻይቱም ዓለም ለእርሱ ብቻ ነው። ፍርዱም የእርሱ ብቻ ነው፤ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ።

Africa Academy