«አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ፡፡ ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታህን አትርሳ፡፡ አላህም ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ (ለሰዎች) መልካምን አድርግ፡፡ በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ፡፡ አላህ አጥፊዎችን አይወድምና» (አሉት)፡፡
Al-Qasas 28:77
Compare 2 Amharic translations
وَابْتَغِ فِيمَا آتَاكَ اللَّهُ الدَّارَ الْآخِرَةَ ۖ وَلَا تَنْسَ نَصِيبَكَ مِنَ الدُّنْيَا ۖ وَأَحْسِنْ كَمَا أَحْسَنَ اللَّهُ إِلَيْكَ ۖ وَلَا تَبْغِ الْفَسَادَ فِي الْأَرْضِ ۖ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ الْمُفْسِدِينَ
DragHold to move · × to hide
«አላህም በሰጠህ ሀብት የመጨረሻይቱን አገር ፈልግ። ሆኖም ከቅርቢቱ አለምም ፈንታህን አትርሳ። አላህ ወደ አንተ መልካምን እንዳደረገልህ መልካምን አድርግ። በምድርም ውስጥ ማጥፋትን አትፈልግ። አላህ አጥፊዎችን አይወድምና።» አሉት።