Al-Qasas 28:81

Compare 2 Amharic translations

فَخَسَفْنَا بِهِ وَبِدَارِهِ الْأَرْضَ فَمَا كَانَ لَهُ مِنْ فِئَةٍ يَنْصُرُونَهُ مِنْ دُونِ اللَّهِ وَمَا كَانَ مِنَ الْمُنْتَصِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርሱም በቤቱም ምድርን ደረባን፡፡ ለእርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዱት ጭፍሮች ምንም አልነበሩትም፡፡ ከሚርረዱትም አልነበረም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእርሱም በቤቱም ምድርን ደረባን (አሰጠምን)። ለእርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዱት ቡድኖች ምንም አልነበሩትም። ከሚረዱትም አልነበረም።

Africa Academy