Al-Qasas 28:88

Compare 2 Amharic translations

وَلَا تَدْعُ مَعَ اللَّهِ إِلَٰهًا آخَرَ ۘ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۚ كُلُّ شَيْءٍ هَالِكٌ إِلَّا وَجْهَهُ ۚ لَهُ الْحُكْمُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትግገዛ፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገሩ ሁሉ ከአላህ በቀር ጠፊ ነው፡፡ ፍርዱ የርሱ፤ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ አትገዛ። ከእርሱም በቀር አምላክ የለም። ከፊቱ (ከእርሱ) በስተቀር ሁሉም ጠፊ ነው። ፍርዱ የእርሱ ብቻ ነው። ሁላችሁም ወደ እርሱ ትመለሳላችሁ።

Africa Academy