Al-Qasas 28:9

Compare 2 Amharic translations

وَقَالَتِ امْرَأَتُ فِرْعَوْنَ قُرَّتُ عَيْنٍ لِي وَلَكَ ۖ لَا تَقْتُلُوهُ عَسَىٰ أَنْ يَنْفَعَنَا أَوْ نَتَّخِذَهُ وَلَدًا وَهُمْ لَا يَشْعُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የፈርዖንም ሚስት «ለእኔ የዓይኔ መርጊያ ነው፡፡ ለአንተም፡፡ አትግደሉት፡፡ ሊጠቅመን ወይም ልጅ አድርገን ልንይዘው ይከጀላልና» አለች፡፡ እነርሱም (ፍጻሜውን) የማያውቁ ሆነው (አነሱት)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የፈርዖንም ሚስት “ለእኔም ሆነ ላንተ የዓይናችን መርጊያ ነው። አትግደሉት። ሊጠቅመን ወይም ልጅ ልናደርገው ይከጀላልና” አለች። እነርሱም ፍጻሜውን የማያውቁ ሆነው (አነሱት)።

Africa Academy