Al-'Ankabut 29:12

Compare 2 Amharic translations

وَقَالَ الَّذِينَ كَفَرُوا لِلَّذِينَ آمَنُوا اتَّبِعُوا سَبِيلَنَا وَلْنَحْمِلْ خَطَايَاكُمْ وَمَا هُمْ بِحَامِلِينَ مِنْ خَطَايَاهُمْ مِنْ شَيْءٍ ۖ إِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያም የካዱት ሰዎች ለእነዚያ ላመኑት «መንገዳችንን ተከተሉ፤ ኀጢአቶቻችሁንም እንሸከማለን» አሉ፡፡ እነርሱም ከኀጢአቶቻቸው ምንንም ተሸካሚዎች አይደሉም፡፡ እነርሱ በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያም የካዱት ሰዎች ለእነዚያ ላመኑት «መንገዳችንን ተከተሉ። ኃጢአቶቻችሁንም እንሸከማለን» አሉ። እነርሱም ከኃጢአቶቻቸው ምንንም ተሸካሚዎች አይደሉም። እነርሱ በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው።

Africa Academy