Al-'Ankabut 29:18

Compare 2 Amharic translations

وَإِنْ تُكَذِّبُوا فَقَدْ كَذَّبَ أُمَمٌ مِنْ قَبْلِكُمْ ۖ وَمَا عَلَى الرَّسُولِ إِلَّا الْبَلَاغُ الْمُبِينُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ብታስተባብሉም ከፊታችሁ የነበሩት ሕዝቦች በእርግጥ አስተባብለዋል፡፡ በመልክተኛውም ላይ ግልጽ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ብታስተባብሉም ከፊታችሁ የነበሩት ህዝቦች በእርግጥ አስተባብለዋል። በመልዕክተኛዉም ላይ ግልጽ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም።

Africa Academy