Al-'Ankabut 29:36

Compare 2 Amharic translations

وَإِلَىٰ مَدْيَنَ أَخَاهُمْ شُعَيْبًا فَقَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَارْجُوا الْيَوْمَ الْآخِرَ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን (ላክን)፡፡ «ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፣ የመጨረሻውንም ቀን ፍሩ፣ በምድርም ውስጥ የምታጠፉ ሆናችሁ አታበላሹ አላቸውም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን ላክን። «ህዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ። የመጨረሻውንም ቀን ፍሩ። በምድርም ውስጥ የምታጠፉ ሆናችሁ አታበላሹ።» አላቸው።

Africa Academy