Al-'Ankabut 29:42

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ مَا يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مِنْ شَيْءٍ ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ ያንን ከእርሱ ሌላ የሚግገዙትን ማንኛውንም ያውቃል፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ ያንን ከእርሱ ሌላ የሚገዙትን ማንኛውንም ያውቃል። እርሱም ሁሉን አሸናፊዉና ጥበበኛው ነው።

Africa Academy