Al-'Ankabut 29:44

Compare 2 Amharic translations

خَلَقَ اللَّهُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ بِالْحَقِّ ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً لِلْمُؤْمِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«አላህ ሰማያትንና ምድርን እውነተኛ ሆኖ ፈጠረ፡፡» በዚህ ውስጥ ለምእምናን ተዓምር አለበት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህም ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ፤ በዚህ ውስጥ ለአማኞች ተዐምር አለበት።

Africa Academy