Al-'Ankabut 29:5

Compare 2 Amharic translations

مَنْ كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ اللَّهِ فَإِنَّ أَجَلَ اللَّهِ لَآتٍ ۚ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የአላህን መገናኘት ተስፋ የሚያደርግ ሰው (ይዘጋጅ)፡፡ የአላህ ቀጠሮ በእርግጥ መጪ ነውና፡፡ እርሱም ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የአላህን መገናኘት ተስፋ የሚያደርግ ሰው ሁሉ (ለዚያ ይዘጋጅ)፤ የአላህ ቀጠሮ በእርግጥ መጪ ነው። እርሱም ሰሚም ሁሉን አዋቂ ነው።

Africa Academy