Al-'Ankabut 29:62

Compare 2 Amharic translations

اللَّهُ يَبْسُطُ الرِّزْقَ لِمَنْ يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَقْدِرُ لَهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሲሳይን ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ ከባሮቹ ለሚሻው ሲሳይን ያሰፋል። ለእርሱም ያጠባል። አላህ በነገሩ ሁሉ አዋቂ ነውና።

Africa Academy