Al-'Ankabut 29:64

Compare 2 Amharic translations

وَمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَهْوٌ وَلَعِبٌ ۚ وَإِنَّ الدَّارَ الْآخِرَةَ لَهِيَ الْحَيَوَانُ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህችም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡ የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ሕይወት አገር ናት፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ፤ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህም የቅርቢቱ ሕይወት መታለያና ጨዋታ እንጂ ሌላ አይደለም። የመጨረሻይቱም አገር እርሷ በእርግጥ የዘላለም ህይወት አገር ናት። የሚያውቁ ቢሆኑ ኖሮ (ጠፊይቱን ሕይወት አይመርጡም ነበር)።

Africa Academy