ለዳውድም ከእኛ የኾነን ችሮታ በእርግጥ ሰጠነው፡፡ (አልንም)፡-«ተራራዎች ሆይ! ከእርሱ ጋር ውዳሴን መላልሱ፡፡ በራሪዎችንም (ገራንለት)፡፡ ብረትንም ለእርሱ አለዘብንለት፡፡»
Saba' 34:10
Compare 2 Amharic translations
وَلَقَدْ آتَيْنَا دَاوُودَ مِنَّا فَضْلًا ۖ يَا جِبَالُ أَوِّبِي مَعَهُ وَالطَّيْرَ ۖ وَأَلَنَّا لَهُ الْحَدِيدَ
DragHold to move · × to hide
ለዳውድም ከእኛ የሆነን ችሮታ በእርግጥ ሰጠነው። (አልንም) ተራራዎች ሆይ! ከእሱ ጋር ውዳሴን መላልሱ። በራሪዎችንም (ገራንለት)። ብረትንም ለእሱ አለዘብንለት።