Saba' 34:15

Compare 2 Amharic translations

لَقَدْ كَانَ لِسَبَإٍ فِي مَسْكَنِهِمْ آيَةٌ ۖ جَنَّتَانِ عَنْ يَمِينٍ وَشِمَالٍ ۖ كُلُوا مِنْ رِزْقِ رَبِّكُمْ وَاشْكُرُوا لَهُ ۚ بَلْدَةٌ طَيِّبَةٌ وَرَبٌّ غَفُورٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለሰበእ በመኖሪያቸው በእውነት አስደናቂ ምልክት ነበራቸው፡፡ ከግራና ከቀኝ ሁለት አትክልቶች (ነበሯቸው)፡፡ «ከጌታችሁ ሲሳይ ብሉ፡፡ ለእርሱም አመስግኑ፡፡ (አገራችሁ) ውብ አገር ናት፡፡ (ጌታችሁ) መሓሪ ጌታም ነው» (ተባሉ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለሰበእ ነገዶች በመኖሪያቸው በእውነት አስደናቂ ምልክት ነበራቸው። ከግራና ከቀኝ ሁለት አትክልቶች ነበሯቸው። «ከጌታችሁ ሲሳይ ብሉ ለእሱም አመስግኑ። አገራችሁ ውብ አገር ናት። ጌታችሁም መሃሪ ጌታ ነው» ተባሉ።

Africa Academy