Saba' 34:20

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ صَدَّقَ عَلَيْهِمْ إِبْلِيسُ ظَنَّهُ فَاتَّبَعُوهُ إِلَّا فَرِيقًا مِنَ الْمُؤْمِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ኢብሊስም በእነርሱ ላይ ምኞቱን በእርግጥ ፈጸመ፤ ከአመኑትም የሆኑት ጭፍሮች በስተቀር ተከተሉት፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ኢብሊስ በእነርሱ ላይ ምኞቱን በእርግጥ ፈጸመ። እናም ከአመኑት የሆኑት ቡድን በስተቀር ተከተሉት።

Africa Academy