Saba' 34:41

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا سُبْحَانَكَ أَنْتَ وَلِيُّنَا مِنْ دُونِهِمْ ۖ بَلْ كَانُوا يَعْبُدُونَ الْجِنَّ ۖ أَكْثَرُهُمْ بِهِمْ مُؤْمِنُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(መላእክቶቹም) «ጥራት ይገባህ ከእነርሱ ሌላ ረዳታችን አንተ ብቻ ነህ፡፡ (እንደሚሉት) አይደለም ይልቁንም ጋኔንን ይግገዙ ነበሩ፡፡ አብዛኞቻቸው በእነርሱ አማኞች ናቸው» ይላሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

መላእክቶቹም «ጥራት ይገባህ ረዳታችን ከእነርሱ ሌላ የሆንከው አንተው ብቻ ነህ። እንደሚሉት አይደለም። ይልቁንም አጋንንትን ይገዙ ነበሩ። አብዛኞቻቸው በእነርሱ አማኞች ናቸው።» ይላሉ።

Africa Academy