Saba' 34:45

Compare 2 Amharic translations

وَكَذَّبَ الَّذِينَ مِنْ قَبْلِهِمْ وَمَا بَلَغُوا مِعْشَارَ مَا آتَيْنَاهُمْ فَكَذَّبُوا رُسُلِي ۖ فَكَيْفَ كَانَ نَكِيرِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያም ከእነርሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል፡፡ የሰጠናቸውንም ከዐስር አንዱን (እነዚህ) አልደረሱም፡፡ መልክተኞቼንም አስተባበሉ፤ (ነቀፍኳቸውም)፡፡ መንቀፌም እንዴት ነበር!

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያም ከእነርሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል። የሰጠናቸውንም ከአስር አንዱን እንኳን እነዚህ አልደረሱም። እናም መልዕክተኞቼን አስተባበሉ። ነቀፍኳቸዉም። መንቀፌም እንዴት ነበር።

Africa Academy