እናንተ መሰላችን ሰዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም፡፡ አልረሕማንም ምንም ነገር አላወረደም፡፡ እናንተ የምትዋሹ እንጂ ሌላ አይደላችሁም አሉዋቸው፡፡
Ya-Seen 36:15
Compare 2 Amharic translations
قَالُوا مَا أَنْتُمْ إِلَّا بَشَرٌ مِثْلُنَا وَمَا أَنْزَلَ الرَّحْمَٰنُ مِنْ شَيْءٍ إِنْ أَنْتُمْ إِلَّا تَكْذِبُونَ
DragHold to move · × to hide
«እናንተ መሰላችን ሰዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም። አር-ረህማንም ምንንም ነገር አላወረደም። እናንተ የምትዋሹ እንጂ ሌላ አይደላችሁም» አሏቸው።