Ya-Seen 36:18

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا إِنَّا تَطَيَّرْنَا بِكُمْ ۖ لَئِنْ لَمْ تَنْتَهُوا لَنَرْجُمَنَّكُمْ وَلَيَمَسَّنَّكُمْ مِنَّا عَذَابٌ أَلِيمٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ሕዝቦቹም) «እኛ በእናንተ ገደ ቢሶች ኾን፡፡ ባትከለከሉ በእርግጥ እንወግራችኋለን፡፡ ከእኛም አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ያገኛችኋል» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ህዝቦቹም «እኛ በእናንተ ገደ ቢሶች ሆንን። ከዚህ ጥሪያችሁ ባትከለከሉ በእርግጥ እንወግራችኋለን። ከእኛም አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ያገኛችኋል» አሉ።

Africa Academy