Ya-Seen 36:40

Compare 2 Amharic translations

لَا الشَّمْسُ يَنْبَغِي لَهَا أَنْ تُدْرِكَ الْقَمَرَ وَلَا اللَّيْلُ سَابِقُ النَّهَارِ ۚ وَكُلٌّ فِي فَلَكٍ يَسْبَحُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ፀሐይ ጨረቃን ልትደርስበት አይገባትም፡፡ ሌሊትም ቀንን (ያለ ጊዜው) ቀዳሚ አይኾንም፡፡ ሁሉም በመዞሪያቸው ውስጥ ይዋኛሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ጸሐይ ጨረቃን ልትደርስበት አይገባትም። ሌሊትም ቀንን ያለ ጊዜው ቀዳሚ አይሆንም። ሁሉም በየመዞሪያቸው (በፈለክ) ውስጥ ይዋኛሉ።

Africa Academy