Ya-Seen 36:65

Compare 2 Amharic translations

الْيَوْمَ نَخْتِمُ عَلَىٰ أَفْوَاهِهِمْ وَتُكَلِّمُنَا أَيْدِيهِمْ وَتَشْهَدُ أَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል። እግሮቻቸዉም ይሰሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ።

Africa Academy