Ya-Seen 36:75

Compare 2 Amharic translations

لَا يَسْتَطِيعُونَ نَصْرَهُمْ وَهُمْ لَهُمْ جُنْدٌ مُحْضَرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

መርዳታቸውን አይችሉም፡፡ እነርሱም ለእርሳቸው (ወደ እሳት) የተቀረቡ ሰራዊት ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሊረዷቸውም አይችሉም። እነርሱም ለእነርሱ (ወደ እሳት) የተቀረቡ ሰራዊት ናቸው።

Africa Academy