Ya-Seen 36:80

Compare 2 Amharic translations

الَّذِي جَعَلَ لَكُمْ مِنَ الشَّجَرِ الْأَخْضَرِ نَارًا فَإِذَا أَنْتُمْ مِنْهُ تُوقِدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ያ ለእናንተ በእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው፡፡ ወዲያውኑም እናንተ ከእርሱ ታቀጣጥላላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ያ! ለእናንተ ከእርጥብ ዛፍ እሳትን የፈጠረላችሁ ነው። ወዲያውኑም እናንተ ከእርሱ ታቀጣጥላላችሁ።

Africa Academy