Saad 38:19

Compare 2 Amharic translations

وَالطَّيْرَ مَحْشُورَةً ۖ كُلٌّ لَهُ أَوَّابٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በራሪዎችንም (አእዋፍን) የሚሰበሰቡ ሆነው (ገራንለት)፡፡ ሁሉም ለእርሱ (ማወደስ) የሚመላለስ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በራሪዎችንም (አእዋፍን) የሚሰበሰቡ ሆነው አገራንለት። ሁሉም ለእርሱ ማወደስ የሚመላለስ ነው።

Africa Academy