Saad 38:27

Compare 2 Amharic translations

وَمَا خَلَقْنَا السَّمَاءَ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا بَاطِلًا ۚ ذَٰلِكَ ظَنُّ الَّذِينَ كَفَرُوا ۚ فَوَيْلٌ لِلَّذِينَ كَفَرُوا مِنَ النَّارِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሰማይንና ምድርን በመካከላቸውም ያለውን ሁሉ ለከንቱ አልፈጠርንም፡፡ ይህ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ጥርጣሬ ነው፡፡ ለእነዚያም ለካዱት ሰዎች ከእሳት ወዮላቸው!

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሰማይን ምድርና በመካከላቸዉም ያለውን ሁሉ ለከንቱ አልፈጠርንም። ይህ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ጥርጣሬ ነው። ለእነዚያም ለካዱት ሰዎች ሁሉ ከእሳት ወዮላቸው።

Africa Academy