Saad 38:4

Compare 2 Amharic translations

وَعَجِبُوا أَنْ جَاءَهُمْ مُنْذِرٌ مِنْهُمْ ۖ وَقَالَ الْكَافِرُونَ هَٰذَا سَاحِرٌ كَذَّابٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከእነርሱ የሆነ አስፈራሪም ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ ከሓዲዎቹም «ይህ ድግምተኛ (ጠንቋይ) ውሸታም ነው» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከእነርሱ መካከል የሆነ አስፈራሪ ስለመጣላቸውም ተደነቁ። ከሓዲያንም አሉ: «ይህ ድግምተኛ ውሸታም ነው።»

Africa Academy