Saad 38:59

Compare 2 Amharic translations

هَٰذَا فَوْجٌ مُقْتَحِمٌ مَعَكُمْ ۖ لَا مَرْحَبًا بِهِمْ ۚ إِنَّهُمْ صَالُو النَّارِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህ ከእናንተ ጋር በመጋፈጥ ገቢ ጭፍራ ነው፤ (ይባላሉ)፡፡ ለእነርሱ አይስፋቸው፡፡ እነርሱ እሳትን ገቢዎች ናቸውና (ይላሉ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህ ከናንተ ጋር በመጋፈጥ ገቢ ቡድን ነው (ይባላሉ)። ለእነርሱ አይስፋቸዉም። እነርሱ እሳትን ገቢዎች ናቸውና (ይላሉ)።

Africa Academy