Saad 38:64

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ ذَٰلِكَ لَحَقٌّ تَخَاصُمُ أَهْلِ النَّارِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይህ በእርግጥ እምነት ነው፡፡ (እርሱም) የእሳት ሰዎች (የእርስ በእርስ) መካሰስ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይህ በእርግጥ እውነት ነው። እርሱም የእሳት ሰዎች የእርስ በርስ የመካሰስ ወሬ ነው።

Africa Academy