Saad 38:86

Compare 2 Amharic translations

قُلْ مَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُتَكَلِّفِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በላቸው «በእርሱ ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፤ እኔም ከተግደርዳሪዎቹ አይደለሁም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) በል: «በእርሱ ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም። እኔም ከማይገባቸው ነገር ራሳቸውን ከሚያስገድዱት (ከሚያስመስሉት) አይደለሁም።

Africa Academy