Az-Zumar 39:16

Compare 2 Amharic translations

لَهُمْ مِنْ فَوْقِهِمْ ظُلَلٌ مِنَ النَّارِ وَمِنْ تَحْتِهِمْ ظُلَلٌ ۚ ذَٰلِكَ يُخَوِّفُ اللَّهُ بِهِ عِبَادَهُ ۚ يَا عِبَادِ فَاتَّقُونِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለእነርሱ ከበላያቸው ከእሳት የኾኑ (ድርብርብ) ጥላዎች አልሏቸው፡፡ ከበታቻቸውም ጥላዎች አልሏቸው። ይህ አላህ ባሮቹን (እንዲጠነቀቁ) በእርሱ ያስፈራራበታል፡፡ «ባሮቼ ሆይ! ስለዚህ ፍሩኝ፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለእነርሱ ከበላያቸው ከእሳት የሆኑ ድርብርብ ጥላዎች አሏቸው። ከስራቸዉም እንዲሁ። ይህ አላህ ባሮቹን እንዲጠነቀቁ በእርሱ ያስፈራራበታል። ባሮቼ ሆይ! ስለዚህ ፍሩኝ።

Africa Academy